#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ልጠይቃቹ ምፈልገው ነገር ቢኖር በግሌ በቴሌግራም chanal ላይ ቦንዳ ልብሶችን እሸጣለሁ እና በቻናሌ ላይ ያሉት ሜንበር በጣም ትንሽ ናቸው ስለዚ በደንብ ለመሸጥ ያስችለኝ ዘንድ ፕሮዳክቴን እና ቻናሌን በነፃ ማስታዋውቅበት ግሩፕ ወይም ቻናል ካለ እንድትጠቁሙኝ ነበረ።
Apr 13, 20243 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ልጠይቃቹ ምፈልገው ነገር ቢኖር በግሌ በቴሌግራም chanal ላይ ቦንዳ ልብሶችን እሸጣለሁ እና በቻናሌ ላይ ያሉት ሜንበር በጣም ትንሽ ናቸው ስለዚ በደንብ ለመሸጥ ያስችለኝ ዘንድ ፕሮዳክቴን እና ቻናሌን በነፃ ማስታዋውቅበት ግሩፕ ወይም ቻናል ካለ እንድትጠቁሙኝ ነበረ።
Apr 13, 2024Tiktok is free mare
Apr 14, 2024Yne eht like ሽቶ ላስረክብሽ ምናምን 🙃
Apr 14, 2024Free promotion mil group ale gn kedmesh 10 sew add tadergiyalesh..
Apr 14, 2024