Nigus-24
#relationships
ጀማዉ በዚኛዉ ታስፈልጉኛላችሁ 🥺 ንገሩኝ እስኪ ምን ብላት ይሆን እኔ የማፈቅራትን ያክል የምታፈቅረኝ 🥺 እንደ ጠጠር የጠጠረዉን ልቧን እንደ ቂቤ የሚያቀልጥ ቃል የት ይገኝ ይሆን 😪 ቃል ከመኖር በላይም አይደል ቃል አጠረኝ አካፍሉኝ 🙏🙏🙏
Apr 13, 20243 engagements
ጀማዉ በዚኛዉ ታስፈልጉኛላችሁ 🥺 ንገሩኝ እስኪ ምን ብላት ይሆን እኔ የማፈቅራትን ያክል የምታፈቅረኝ 🥺 እንደ ጠጠር የጠጠረዉን ልቧን እንደ ቂቤ የሚያቀልጥ ቃል የት ይገኝ ይሆን 😪 ቃል ከመኖር በላይም አይደል ቃል አጠረኝ አካፍሉኝ 🙏🙏🙏
Apr 13, 2024Mejemerya wend hun
Apr 14, 2024😂😂😂 God
Apr 14, 2024Just say I love you
Apr 14, 2024