ሠላም እንዴት ናቹ የቀበሌ ቤት ነበረን እና ወደ 26 አመት አከባቢ ኖረንበታል ታዲያ ያለፉትን አምስት አመታት ግን ማዘር በጣም ታማ እሧን ሥናሥታምም እረስተነው ውል አላደስንም ነበር ነበር እና አሁን ውል ለማደስ ስንሄድ አይቻልም እንደውም ቤቱን ለቃቹ ውጡ አሉን።ያለምንም ማስጠንቀቂያ እንዲ ማረግ ይችላሉ?
Apr 13, 2024Awo yechelalu Gala kalhonk🤷♂ i am not joking it's sad truth
Apr 14, 2024