ምን መሰላቹ፣ መጀመሪያ ግቢ ሳልገባ በፊት ምንም ዓይነት ግኑኝነት ከሴት ጋር አላቅም ነበር። ዳሩ ግን ጊዜ አጅሬዉ ግቢ ገብቼ ገና በfreshman ለይፌ ከ1ዷ ጎፈሬ💂ሐይለኛ😒 ጋር በፎንቃ ጣለኝ😩። እናላቹ ከትምህርቴ ጎን ለጎን አድሷን እመቤቴን በልቤ፣ በሐሳቤ አስከሔዳት ጀመርኩ🤯። እኔ ደሞ በበህርዬ አልናገር፣ አልጋጋር type negn. እሷ ምንም እምታዉቀዉ ነገር የላትም። ብዙ ስቃይ መጨረስ አይበለዉና srmesteሩን ጨረስኩ። ልጂት ግን የግቢዉ አይበቃ ብሏት break አብረኝ ሄደች🙆-በሐሳብ። ቀን ተሊት አላዝ ገበዉ። ስልኳን እነዴትም ብዬ ከሰዉ አገኘሁላቹ። እነም be telegram በቻ mawotat jemern. ሁሌ ከገባት ብዬ አኔን በሌላ ሰዉ መሳሌ አነግራት ነበር። ወፍ። ብዙ ነገር እያወረን አለፍን። ከbreak መልስ ፈረ ተባ እያልኩ እንገናኝ ከልኳተ። ልጅቷ ቸካይ፣ ወግ አጥባቂ ብጤ ነች። አሸፈረኝ አለች። አንደዉም ዓይንህን መየት አለፈልግም አለች። አሁ ግብ 3rd year negn. Jimma University. ሁለታችንም የተለያየ campus ነን። አሁንም አስባታለዉ። መላ ካላቹ😒
Apr 13, 2024ስነፅሁፍ ላይ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት
Apr 13, 2024