ሰዎች እድሜ 28 ነው ከሁለት ዓመት በኃላ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ባገባ ደስ ይለኛል:: bf አለኝ 2ዓመት አልፎናል :: ሌላ የሰፈሬጅ ደግሞ በጣም ሚወደኝ ሚያስጠይቀኝ ልጅ አለ :: እኔ አብሮኝ ያለውን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ:: ሌላ ወንድ ላገኝ ቀርቶ ላወራ ፈቃዴ ሆኖ አያውቅም:: ከbf ጋር ጥሩ ግዜ ብናሳልፍም አሁን ላይ ያለፈ ታሪኩን በሌላ ሰው እያደረገ ይነግረኝና ምን ችግር አለው ያለፈ ታሪክ ነው እያልኩ ሳዳምጠው ከሳምንታት በኃላ ታሪኩ የእኔ ነው ይለኛል::😢 ከወራትም በፊት ልጅ ቢኖረኝ እንደልጅሽ ትቀበያለሽ ወይስ ምን ትያለሽ ሲለኝ 😳 በቃ ደግሞ አለኝ ሊለኝ ነው ብዬ ደንግጬ ስልኩን ዘጋውት:: ከዛ በዛው ተዘጋጋን:: በዛ መሀል እኔ ወደ አሜሪካ ሄድኩ ልሄድ እንደሆነ ነግሬው ነው የተለያያየነው:: ግን እሱ ምንም ልጅ እንደሌለውና ለጥያቄ ያህል እንደዛ እንዳለኝ ቢነግረኝም ልቤ ሊያምን አልቻለም:: በጣም ነው ምወደው ግን ታሪኮቹን ከነገረኝ በኃላ አላምነውም: ምንም የለም ስላለ ያመንኩት ይመስለዋል ለዛም ሲያወራኝ እንደበፊቱ ነው! የሚወደኝ የሰፈሬ ልጅ ደግሞ በዚህ ሳምንት ወደ አሜሪካ ይመጣል :: በፈጣሪ በጣም ተጨንቄያለሁ አግዙኝ ሰው ሃገር ማማክረው ሚሰማኝም የለ ግራ ገባኝ
Apr 12, 2024America mimetawn ye sefershn lj agbiw konjit wend lj kewededesh set lj lemewded atchegerm why would you put your self in complicated situation ezignaw ga honesh "personal opinion "
Apr 12, 2024