#personal
28 አመቴ ነው በሁሉም ነገር ተሰላቸሁ አቅም እያለኝ መስራት ወደፊት መራመድ አቃተኝ ። መስራት ማድረግ ግዴታዬ ነው ግን ሰነፍኩ። አቅሜን ለመጠቀም ምን ባደርግ ይሻላል
Apr 11, 20248 engagements
28 አመቴ ነው በሁሉም ነገር ተሰላቸሁ አቅም እያለኝ መስራት ወደፊት መራመድ አቃተኝ ። መስራት ማድረግ ግዴታዬ ነው ግን ሰነፍኩ። አቅሜን ለመጠቀም ምን ባደርግ ይሻላል
Apr 11, 2024ሀይማኖትህን ጠበቅ አርግ ብርታት ይሰጥሀል . Hustler ጓደኞች ጋር ዋል
Apr 12, 2024choose. Either yahunu "dekam" ena mnm alemesrat or the ur future being messed up
Apr 12, 2024ሀይማኖትህን ጠበቅ አድርገህ ያዝና የታላላቅ ሰዎችን ሞቲቬት የሚያደርግ የህይወት ታሪክ እንዲሁም ፖድካስት አዳምጥ.... ውሎህን ቀይር ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች... ከሚሰሩ እና 24 ሰዓት ከሚፈጉ ሰዎች ጋር ስትውል እሳቤና ማንነትህ ይቀየራል ህይወትን እንደሮማንስ ፊልም ማየት ትችላለህ
Apr 12, 2024Hit the gym trust me on this
Apr 13, 2024Stop masterbation
Apr 12, 2024🧠 enki bro
Apr 13, 2024😂😂😂😁😁 ene endezi semeche rasu alawekim Lanete advice rasu yelegnem
Apr 13, 2024ንጉስ or ማልታ ጠጣ
Apr 12, 2024