Fkr2516120
#politics
ማን ነው ግን ሰሞኑን ኢሚግሬሽን ሄዶ እንደ እኔ ዘርህ ምንድነው ተብሎ ተጠይቆ የተመለሰ ወይንስ ሁሉንም ነው ምታውቁት ነገር ካለ 🙏
Apr 11, 20243 engagements
ማን ነው ግን ሰሞኑን ኢሚግሬሽን ሄዶ እንደ እኔ ዘርህ ምንድነው ተብሎ ተጠይቆ የተመለሰ ወይንስ ሁሉንም ነው ምታውቁት ነገር ካለ 🙏
Apr 11, 2024ኧረ እኔ ምን ቁዋንቁዋ ትችላለህ ነው ያለኝ ነገርኩት እና ደግሞ የቤተሠብ መተዳደሪያ ምንድን ነው? እስከ ስንት ተምረሀል ሙያህ ምንድን ነው? የት ነው እምትሠራው ? ጥቅሙ ምን እንደሆነ አልገባኝም
Apr 12, 2024so why don't you tell him that we all have one ethinicity which is adamiyan 0r chimpanziyan🦍(science)
Apr 12, 2024Why the fuck immigration bureau asks for ethnicity.??? There is no space for ethnicity on a passport, there is no that qn even on a kebele ID let alone a passport. Why didn't u say its none of ur fucking business.
Apr 12, 2024