Selam endet nachu ke fkregaye ga almost 3 years hononal ena ahunm abren nen mn meslachu alkem ke bfitem yne mweded ybeltal meselge ende gfu treat ayaregem betdgagamim awertenbet nbr eshi astkakelalhu yelal gn mnm bka attention aysetgem ena btam eydebrge nw mn lareg attention endinorew mnm bka yenen ngr mnm yhon kelel argo nw malf mifelgew
Apr 10, 2024ችግሩ ስገምት ከመቆየታችሁ ይመስለኛል እስፔሻሊ በዚህ ዘመን የተረጋጋ ስላልሆነ መቅበዝበዝ ይበዛል ቶሎ በትዳር ካልተሳሰራችሁ ለዛም ነው በተደጋጋሚ ለማግባት ዝግጁ ሳትሆኑ ፍቅር ግንኙነት አትጀምሩ ምለው ... ካለዛ እንስቷ ያንን ጉዳይ ትከለክለዋለች ወንዱ ደግሞ በዙሪያው ነፍ የአየር አጋንንትን ጨምሮ ሶሻል ሚዲያው ጏደኞቹ ፊልሙ ያዋክበዋል ከዛ የተከለከለውን ፍለጋ ማማተር ይጀምራል ያኔ በዘመናት መሀከል የተሰኘው ድራማ ይከሰታል "መተላለፍ" "ልብ መሸፈት" ... ስለዚህ ዝግጁ ከሆናችሁ በግዜ ሳይረፍድ ተጋቡ ካልሆነ በግዜ ተለያዩ
Apr 12, 2024