Hey guys 22....f Is it normal first date in hotel room ? Le netsanetachen ena le privacy nw ena telegram lay le 1 wer awertenal be ayenm enetewawekalen ke liju gar
Apr 10, 202422 ዓመትሽ ሆነሽ ሆቴል ምን እንደሆነ ካልገባሽ ፍቅር በዚህ እድሜሽ መጀመር የለብሽም! ምንክንያቱም ጥሩ እና መጥፎ መለየት የማትችዪ ከሆንሽ በብዙ መልኩ መብሰል ይጠበቅብሻል። የምትበስዪው ደግሞ ነገሮችን አካባቢሽ ያለው ነገር ምን እንደሆነ ራስሽን ከክፉ እንዴት መጠበቅ እንዳለብሽ መልካም ነገሮችን ለማድረግ የተሻለች ሴት ለመሆን መጣር ስትጀምሪ ነው። ካልሆነ ግን እጅግ ከባድ ነውና ፍቅርም ውስጥ ባትገቢ ይመረጣል። ከእሱ ይልቅ ያንቺ ሕይወት ስለሚጎዳ በጥንቃቄ አስቢበት። የሚያውቅ ጓደኛ ካለሽ አማክሪ ለውሳኔዎች አትቸኩዪ!!!
Apr 13, 2024