#business
ሰላም ሰዎች የምኖርበት ትንሽዬ ከተማ ላይ አነስ ያለች ሲኒማ ቤት ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ለመክፈተሰ እስከ ስንት ብር ሊፈጅብኝ ይችላል
Apr 10, 20241 engagements
ሰላም ሰዎች የምኖርበት ትንሽዬ ከተማ ላይ አነስ ያለች ሲኒማ ቤት ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ለመክፈተሰ እስከ ስንት ብር ሊፈጅብኝ ይችላል
Apr 10, 2024ከተማዉን መግለፅ ይኖርብሀል የሁሉም ከተማ የኪራይ እና ግዢ ዋጋ ስለሚለያይ Even አንድ ከተማ ዉስጥ እንኳን እንደየሰፈሩ ዋጋዉ ይለያያል
Apr 12, 2024