#other
hey guys I need someone who can help me to get a job ምንም ኣይነት ስራ ይሆናል አሰላ ነው ምኖረው አምና በ architecture ተመርቃለው ስራም አግንቼ ነበር ግን እናቴ ስለ ተመመችብኝ ወደ አዲስ አበባ መጥቼ ነው ማለት ወንድሜንም እኔው ነኝ ማስተማርው እና እዚ ማንንም አለቅም ቀንም ማታም የሚሰራ ስረ እሰራርለው እባካችሁ እርዱኝ
Apr 09, 20245 engagements