Amnalew... gn asnekitew mnamn is rare betam... hulum se endeza bilim gn bizu gize Asferartewt... awakbewit belela ngr azenagtew new miwesdubet... yane asnekitewgn yilalu😂... gn linor yichilal bzum bayhonm
Apr 10, 2024Amnalew... gn asnekitew mnamn is rare betam... hulum se endeza bilim gn bizu gize Asferartewt... awakbewit belela ngr azenagtew new miwesdubet... yane asnekitewgn yilalu😂... gn linor yichilal bzum bayhonm
Apr 10, 2024አንዴ የገጠመኝን ልንገርኽ ልጁን ኹለት ኾነው አውርተውት ይጨብጡታል ሌላ ሶስተኛ ሰው ባለ አራት እግር ባጃጅ ውስጥ ኾኖ እየጠበቃቸው ነበረ ። ያም ልጅ በጀርባው ቦርሳን አዝሎ ነበረ ! ከአወራቸው በኋላ ቦርሳውን አውልቆ ሰጣቸው በጣም የገረመኝ ይኽ አይደለም ልጁ ወደ ቤቱ ተመልሶ በፌስታል ኹሉ እቃ ጨምሮ ይዞ መጥቶ ሰጣቸው ። ኹኔታው ምንም አላምር ብሎኝ ስለነበረ የባጃጁን ታርጋ አስቀድሜ ያዝኩት ። በመቀጠል ልጁን ሄጄ እንደሚያውቃቸው ብጠይቀው ገግሞ ወንድሜ ነው ልቀቀኝ አለኝ ። እርግጠኛ ነኽ ብለው አዎን ልቀቀኝ ሲለኝ ለቅቄው ከዳር ቆምኩ ልጆቹም ከእግር እስከራሴ እየገላመጡኝ ባጃጁ ውስጥ ገብተው ጥለውት ሄዱ ። ይኼኔ ነበረ ሌላኛው ትዕይንት የጀመረው 😂😂 ገና ባጃጇ ርቃ ከዓይኔ ሳትሰወር ልጁ ደንግጦ ተርበተበተ ምነው ወንድምህ እኮ ሄደ አልኩት 😂 ምንድነው ብሎ እንባ እየተናነቀው ኧረ አላውቀውም አለኝና እንደ አፀዳዱት አወቀ አረጋግቼው ታርጋ ቁጥሩን አስዤው ፖሊስ ጣቢያ ላኩት ! እንዲኹ የጓደኛዬ ሚስትም የጋብቻ ቀለበቷን መስጠቷ ሳያንስ እቤት ገብታ ያላትን ወርቅ ኹሉ ሰብስባ አውጥታ ሰጥታ አመሻሽታ ነቅታለች ! እና ምን ለማለት ነው ላታምንበት ትችላለኽ ግን አስነክተው የሚሰርቁ አሉ ። አሠራሩ ልዩ ልዩ ነው ። የሚያፈዝዙ እጽዋትን የሚጠቀሙ አሉ የብር ቀለበትንም የሚጠቀሙ አሉ ይኽ ምትሃታዊ አሰራር ደግሞ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ እንደመኾኑ ደካማ መንፈስ እና ደካማ መንፈሳዊ ሕይወት ባላቸው ሰዎች ላይ ይጎላል ። እነሰ አምናለኹ አፍዘው የሚሰርቁ እንዳሉ ስላየኹም
Apr 11, 202490% of my people will say adenzezew wesedubgn blo misekesew meknyatum selkun berasu tefat wey demo durye asferarto selewesedebt lalemenager nw
Apr 10, 2024Ere bedenb snt sew badown kertoalko bezih guday...kalkemeskut alamnm new ende mtlen😊
Apr 10, 2024I don't
Apr 20, 2024Aygebangm enenja 💀😂😂
Apr 11, 2024This is how they do it https://vm.tiktok.com/ZMMx8RbrJ/
Apr 11, 2024