ሰላም እንዴት ናችሁ? የሆነ ልጅ አይቼ ወደድኩት ልጁ ባንክ ነው የሚሰራው ያወኩትም የሚሰራበት ባንክ ስሄድ አይቼው ነው በሄድኩኝ ጊዜ ሁሉ እናወራለን እና በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው። በጣም ወድጄዋለሁ ግን እንዴት ልንገረው ፈራሁ ወንዶች ሴት ልጅ ብትጠይቃችሁ ምንድነው የሚሰማችሁ ስለሷ ትርቋታላችሁ? እባካችሁ ልንገረው ወይስ ዝም ብዬ ልየው ይኸው ዝም ብዬ 2 አመት ሙሉ ተሰቃየሁ
Apr 09, 2024Be bank hg ke customer ga ye fkr gnugnnet mejemer klkl nw🙄🙄🙄
Apr 10, 2024