#education
ሰላም ሰዎች እኔ ምላችሁ ከ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ universtiy ኦች የሚሰጥ degree በተለይ በ ሕክምና ውጭ ሀገር ማለትም Europe ወይም usa እና canada ላይ ተቀባይነት አለው እንዴ????
Apr 09, 20241 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ ምላችሁ ከ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ universtiy ኦች የሚሰጥ degree በተለይ በ ሕክምና ውጭ ሀገር ማለትም Europe ወይም usa እና canada ላይ ተቀባይነት አለው እንዴ????
Apr 09, 2024ዲግሪው ተቀባይነት አለው ግን እነርሱ አገር ህክምና ለመስጠት መፈተን ያለብክ ፈተና አለደ የአሜሪካው USMLE ይባላል።
Apr 10, 2024