please Help out ur sister የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ 19አመቴ ነው በዚህ ሴሚስተር ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ medicine ገብቻለሁ፣ ቤተሰቦቼ በጣም financially broken ናቸው ገንዘብ ሊልኩልኝ አይችሉም even ለሳሙናና ለሞዴስ መግዣ የለኝም፣ሰሞኑን ብርድ ነው እና የምለብሰው ጃኬት እና ሹራብ ስለሌለኝ ብርድ መቶኝ ታምሚያለው፣ ብር ያስፈልገኛል part time(ልጆችን ማስጠናት ምናምን) ስራ አስቤ ነበር ግን ከትምህርቴ እና ከጥናቴ ጋር ይጋጫል በዛለይ ክላስ ቀኑን ሙሉ ነው የምንማረው እና በጣም ጨንቆኛል እና ትምህርቴን ለማቋረጥ እያሰብኩ ነው። ዶክተር መሆን የልጅነት ህልሜ ቢሆንም ግን ሁኔታዎች ተረጋግቼ የምወደውን ትምህርት እንድማር እየፈቀዱልኝ አደለም😔እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?
Apr 08, 2024Hawassa University kehonsh setoch ena hitsanat biro yalu serategnoch or 309 laym alu anagriyachew liyagzush yichilalu....tesfa atkurechi makuaret mefthe ayhonm hulum yalfal yene ehit👍
Apr 10, 2024