#personal
እስኪ ስለ ህግ ምታዉቁ ሰዎች ይችን ጥያቄ መልሱልኝ father ke 10 አመት በላይ ሲያርሰዉ የነበር የበረሃ መሬት ነበር እና የሆነ ጊዜ ላይ ሌላ ሰዉ መጣና ይህ መሬት የኔ ነዉ...ከአንተ በፊት እኔ ሳርሰዉ ነበር አለዉ...ከዛ በሽምግሌ ገጠሙ...ሽማግሌዎችም ሰዉየዉ ከማለ(መሀላ ቤተክርስቲያን ዉስጥ)ትለቅለታለህ? ብለዉ father ጠየቁት...fatherm በየዋህነት አወ አላቸዉ....ከዛም ሰዉየዉ ምሎ መሬቱን ወሰደ...so my question is is there any way to return መሬቱን? thanks
Apr 08, 20241 engagements