#technology
አዲስ PC (laptop ) HP ከ ሳምንት በፊት ገዝቼ ነበር... ማንኛውም App ስጠቀም ይግላል በጣም ነው የሚግለው ላለማጋነን ልብስ ያደርቃል !! Graphics card አለው 2 GB ለ Photoshop ነበር የገዛሁት ግን አዛ ነው ምን ላርግ ከምን የመጣ ነው እንዲ የሚግለው
Apr 07, 20241 engagements
አዲስ PC (laptop ) HP ከ ሳምንት በፊት ገዝቼ ነበር... ማንኛውም App ስጠቀም ይግላል በጣም ነው የሚግለው ላለማጋነን ልብስ ያደርቃል !! Graphics card አለው 2 GB ለ Photoshop ነበር የገዛሁት ግን አዛ ነው ምን ላርግ ከምን የመጣ ነው እንዲ የሚግለው
Apr 07, 2024Fanu yeseral?
Apr 10, 2024