Anonoymous396.5
#health
6ኪሎ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጥርስ ህክምና እና የልምምድ ማዕከል ውስጥ የካቲት 1 ማክሰኞ ልታከም ቀጠሮ አለኝ። የሙሲሊም በዓል ደግሞ የዛኑ ቀን ነው። እንዴት ነው ይሰራሉ የዛን ቀን በፈረቃ ምናምን ልሂድ?
Apr 07, 20240 engagements

Apr 07, 2024