#society
የታሪክ ሊቃውንት ካላችሁ እስቲ እቺን ጥያቄ መልሱልኝ ። አፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ስንተኛ ንጉሥ ናቸው ።
Apr 07, 20241 engagements
የታሪክ ሊቃውንት ካላችሁ እስቲ እቺን ጥያቄ መልሱልኝ ። አፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ስንተኛ ንጉሥ ናቸው ።
Apr 07, 2024በጎንደር ቤተ መንግሥት ከታላቁ ራስ ዓሊ እስከ ታናሹ ራስ ዓሊ የገዙት መሳፍንት ስምንት ናቸው ። ዐፄ ቴዎድሮስ ከ1845 ጀምሮ ለ15 ዓመት ገዝቷል ። ዐፄ ቴዎድሮስን ከባዜን ( አቡሁ ለጽንፈ አርዕድ ) ጽንፈ አርዕድ አብርሃና አጽበሐን እንደወለደ ልብ ይሏል - ጀምረን ከቆጠርን 31ደኛ ይኾናል ። ( ምን አልባት ተሳስቸለ እንደኾነ ስታረጋግጥ ደግሞ አሳውቀኝ ፤ የታሪክ ሊቅ ስላልኾንኹ )
Apr 10, 2024