በእርግዝና ገና 1 ወር ያልሞላ ጊዜ ደም እና ቀይ ስጋ መሳይ መፍሰስ ምንድነው መንስኤው pls tolo melsulghe 🙏🏻
Apr 06, 2024why are you wasting time by just asking go to the hospital and you have to make checkup
Apr 07, 2024በእርግዝና ገና 1 ወር ያልሞላ ጊዜ ደም እና ቀይ ስጋ መሳይ መፍሰስ ምንድነው መንስኤው pls tolo melsulghe 🙏🏻
Apr 06, 2024why are you wasting time by just asking go to the hospital and you have to make checkup
Apr 07, 2024Lady what the hell is wrong with you. Go to the hospital instead of asking cluless clowns about what they think.
Apr 07, 2024ብዙ ሰው ላይ ያጋጥማል ፣ ፅንሱ ተጨናግፎ ስልሆነ ሀኪም ጋር ሄደሽ አልትራ ሳውንድ ታይ መድሃኒት ካስፈለገ ይሰጥሻል በተረፈ ቀላል ነገር ነው አያሳስብሽ እህት ፣ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ይሳካል ፣ ብዙ ጊዜ በክሮሞዞም እና ሆርሞን አለመጣጣም ምክንያቶች ነው ሚፈጠረው ፣ ፅንሱ ቢያድግም የመወለድ እድሉ ዝቅተኛ ነው ወይም ጤነኛ አይሆንም ለዛ ነው ሚከሽፈው ከ80% በላይ እናቶች በህይወታቸው 1 ወይ 2ቴ ያጋጥማቸዋል ስለዚህ ብዙ አትጨነቂ ፣ የቀረ ነገር ኖሮ ኢንፌክሽን እንዳይፈጥር ጠርጎ ሚያስወጣ መድሃኒት ይሰጡሻል ወይ ደሞ በራሱ ይፀዳል ፣ አይረን ብቻ ለ3 ወር መውሰድ ነው አይዞሽ
Apr 07, 2024Doc ✍️
Apr 07, 2024ፅንሱ ተጭነው ተጨናግፎ የመሆን እድል አለው። ወደ ሀኪም ቤት በቶሎ ይሂዱ
Apr 07, 2024Ahununu wede hispital mehed alebsh yhe wrja aynet ymeslal ena pls feten bey
Apr 07, 2024Hi guys benatachiw eski yagelegele ye bira satin bebzat megzat felige nbr sira lemejmr ena mitaku kalachiw nigerugn
Apr 28, 2024Hi guys benatachiw eski yagelegele ye bira satin bebzat megzat felige nbr sira lemejmr ena mitaku kalachiw nigerugn
Apr 29, 2024Tolo belsh temermriw lijsh eytegoda lihon yechlal ene makew sew seldrsbet new
Apr 07, 2024