በማርያም አማላጅነት የምታምኑ; የማርያምን አማላጅነት የሚያሣዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን እስቲ ንገሩኝ ።
Apr 06, 2024"የወይን ጠጁ ታሪክ" ይሉሃል ምልጃ ስለወይን ጠጅ ይመስል 😁 • የዘላለም ሕይወትን የሚያሰጥ ምልጃ ስለ ኃጢያት ስርየት እንጂ ስለ ወይን ጠጅ አይደለም. “ማንም እንደሌለ አየ፤ ወደ እርሱ የሚማልድ ባለመኖሩ ተገረመ፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ [ኢየሱስ ክርስቶስ] ድነት አመጣለት፤ የራሱም ጽድቅ ደግፎ ያዘው።” — ኢሳይያስ 59፥16 “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
Apr 10, 2024