ስታዲየም ያሉ መኪና አለማማጆች ሰንት ነው የምያሰከፍሉት ሰዎች?
አሁን ባላውቅም በ km 50 ብር ነበር ግን አብዛኞቹ አጭበርባሪ ናቸው ስትነሳ odometerun መዝግበህ ካልነገርካቸው ይጨምሩብሃል አያት ይሻላል