Anonoymous396.5
#business
ሰላም! ቤት ሲሰራ 80, 60 40 ቆርቆሮ የሚባለው እንዴት ነው? ለምን በካሬው አይለካም? ለምሳሌ እኛ 75ካሬ ቦታ አለን እና ground ላይ ብቻ ምን አይነት ቤት ሊሰራ ይችላል? ሰርቢስ የሚከራዩ ቤቶችን ጨምሮ?
Apr 06, 20240 engagements

Apr 06, 2024