#personal
ሰላም አንድ ነገር ላማክራቹ የኮንስትራክሽን ወይም የውሃ ላይሰንስ ነበረኝ እና ማውቀው ሰው እንደ ደላላ ላከራይልሽ ብሎ ሰው በስልክ አገናኘኝ ደላላው ማቀው ሰው ስለነበር ልጁን ባላውቀውም አምኜው ሄድኩ እና ልጁ ቴምፖሽና አይዲሽ ያስፈልጋል ብሎ ሁለቱንም ወሰደ ነገ መልስልሻለው ብሎ ከዛ በነጋታው ስደውል ስልኩ ዝግ ነው ሌላ ቀን ስደውል ስበሰባ ገብተውብኝ አልጨረስኩም እያለ ሰበብ ያበዛል አሁን አራት ቀን ሆነው ያገናኘም ደላላ ሲደውልልለት አያነሳም በዚ ጉዳይ ምታቁ ሰዎች ምከሩኝ ምን ባደርግ ይሻላል ጨንቆኛል😭
Apr 06, 20240 engagements