teyakit146
#religion
selam sewoch metfo ngr endatlugn ymr hasabachun bicha koy gn mircha slelelachu bicha nw weys yemrm fetari legna betam melkam nw blachu nw mtasbut lehulachum nw tyakew
Apr 06, 20245 engagements
selam sewoch metfo ngr endatlugn ymr hasabachun bicha koy gn mircha slelelachu bicha nw weys yemrm fetari legna betam melkam nw blachu nw mtasbut lehulachum nw tyakew
Apr 06, 2024እግዚአብሔር ዳዊት እና ኦርዮን እኩል አይወዳቸውም። I think God hates some of us and some people are favored by God. if there is God
Apr 10, 2024ለኔ ሁለቱም መልስ ናቸው። እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው። ብቸገር ችግሮቼን ለሰው እናገር ይሆናል። ሰው ግን የሚረዳው እስከሚችለው እስከሚያውቀው ያህል ብቻ ነው። ነገር ግን እውነተኛውን ሰላም እውነተኛው እርዳታ በምፈልግበት ጊዜ ሊረዳኝ የሚችል አንድም ሁለተኛ፣ ደኃራዊ፣ alternative የምለው አጋዥ የለኝም። ያንን እገዛ ሊሰጠኝ የሚችለው አንዲያ እግዚአብሔር ብቻ ነው። እሱ ለኔ መልካም ነው፥ በደስታዬም በችግሬም ከኔ ጋር አለ። ብበድለውም የማይጥለኝ አምላክ እንደሱ የሚሆንልኝ ማንም ስለሌለ ከሱ በስተቀር የምደገፍበት ሌላ ምርጫ የለኝም።
Apr 13, 2024Mercha eko alesh yaw yememret defret nw engi yelalesh endena gn yelem beya keminor ale beya baynor yeshalegnal
Apr 10, 2024