Jaz-13
#other
እስቲ አዲስ አበባ ዉስጥ ምርጥ ምትሉትን tatto ሚሰራ ጠቁሙኝ ተሰርቼ አላቅም እና አሁን ፊቴ ለይ መሰራት ፈልጌ ነበር ሰዉነት የለኝም እጄ ለይ እንዳልሰራ 😁 እና ዋጋዉንም ንገሩኝ
Apr 05, 20241 engagements
እስቲ አዲስ አበባ ዉስጥ ምርጥ ምትሉትን tatto ሚሰራ ጠቁሙኝ ተሰርቼ አላቅም እና አሁን ፊቴ ለይ መሰራት ፈልጌ ነበር ሰዉነት የለኝም እጄ ለይ እንዳልሰራ 😁 እና ዋጋዉንም ንገሩኝ
Apr 05, 2024Sura Tatto, Adey Ababa
Apr 11, 2024