20 amete newe University dropout Female mnm emataku kehone ⁉️ DM endatlug🙏 Chgren lngerach😖 Be achru 👉senef hogalew for the past 2 years 👉Confidence kedrom yelegm 👉eskahun mnm yasakahut neger yelem 👉👉ahun ke discipline lela mnm amarach yelegm betam snfna slalebg Mn larg? Mn tekmuachuhal enanten
Apr 05, 2024“it’s better to have bad plan than no plan” መጀመርያ ሊሳካልኝ ይችልላል ብለሽ ምታስቢውን የሆነ ነገር ሞክሪ ሙያ መማር ሊሆን ይችላል online course ወስዶ freelance ማድረግ ሊሆን ይችላል የተለያዩ ነገሮችን እየሞከርሽ ስትሄጅ ራስሽንም የሚስማማሽ እና የሚያዋጣሽን መንገድም እያወቅሹ ትሄጃለሽ። ደግሞ 20 አመት እድሎችሽን ምትሞክሪበት እንጂ ምንም አላሳካሁም ብለሽ ምትተክዢበት እድሜ አደለም ገና የህይወትሽ ግማሽ ምዕራፍ ላይ እንኳ አልደረስሽም
Apr 10, 2024