Never_Say_Never271.5
#business
Hii guys🙌 Game zone መክፈት ፈልጌ ነበር እና የተወሰኑ የፑል ቤት ቢዝነስ ቪድዮ'ዎች ስመለከት የፑል ቴብል "ተከራይቶ" መስራት የሚለው ነገር ትኩረቴን ሳበው...So,1ኛ. ቴብል የሚያከራዩ ሰዎችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?? 2ኛ. በዚህ አሳብ ዙርያ ልምዱ እና እውቀቱም ያላቹ ሰዎች ሀሳባቹን አካፍሉኝ?? ('ስለ ፑል ቤት ቢዝነሱም በዛው')!!! ሁላቹንም ስለ ቀና ምላሻችሁ አመስጋኝ ነኝ🙏
Apr 05, 20240 engagements