#personal
እኔ ----ዩኒቨርስቲ ፍሬሽ ማን ተማሪ ነኝ።እናም ዲፕርትመንት የምመርጥበት ሰአት ላይ ነኝ።ነገር ግን ሳልፈልግ 80% Environmental health እንድመርጥ የሚያደርገኝ አለ።እኔ ግን ከአሁን በፊት አስቤውና ፈልጌው ስለማላውቅ ምንም አይነት ግንዛቤ የለኝም።በጣም እያጨናነቀኝ ነው።20%ሌላ ግን መማር እችላለሁ።እባካችሁን ስለ Environmental health እውቅና ያላችሁ ተባበሩኝ? ተመርቆ የሚሰራው ምንድን ነው? ገብያውስ እንዴት ነው? ከተማነው ወይስ ገጠር የሚፈለግ? የወደፊት የትምህርት ዕድሉስ? please!!!
Apr 05, 20240 engagements