#art
ሰላም 😊 ሰአሊ ነኝ እና አስቲ አዲስ አበባን በደንብ ምታውቆት ያሉአትን ታሪካዊ ቦታዋች አይታቹ የወደዳቹትን ሀውልቶችም ሊሆኑ ይችላሉ ብቻ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዋች ጠቁሙኝ ልስል ፈልጌነው።
Apr 05, 20240 engagements

Apr 05, 2024