Amazing71
#religion
Asc, dear muslim brothers and sisters አንድ ጥያቄ ነበረኝ please melsulgni ለይል ቤት ሰግጄ dua ረጅም በመሆኑ እኔም ሁሉንም ለማለት ስለከበደኝ በvioce የ mufti muk dua እያረገ ameen bil tekbaynet alw my dua?
Apr 05, 20245 engagements
Asc, dear muslim brothers and sisters አንድ ጥያቄ ነበረኝ please melsulgni ለይል ቤት ሰግጄ dua ረጅም በመሆኑ እኔም ሁሉንም ለማለት ስለከበደኝ በvioce የ mufti muk dua እያረገ ameen bil tekbaynet alw my dua?
Apr 05, 2024ተቀባይነት አለው የለውም አላህ ያቃል ፤ ግን ሱናው ዱዐውን ራስህ ብታረገው ይሻላል ከግዑዝ ነገር ከሚወጣ ዱዐ ይልቅ... አረብኛ የምችለውን ያህል አርግና ሌላውን በአማርኛ አርገው ብቻ በኹሹዕ በተመስጦ በየቂን አድርግ ፤ መርዘም አለመርዘሙ ለውጥ የለውም
Apr 12, 2024Ante befelkew ababale kelbeh dua kaderek tekbaynet yenorehal lela voice ayqsflgehem beka dua malet eko meteyek aydel ende sefa adergeh teykew allah rahmetu sefi new bro
Apr 10, 2024Insha'allah jazakallah bro
Apr 12, 2024