#health የኔ ጥያቄ ብዙ አመት ሆኖኛል ጭንቀት ውስጥ ከገባው የሚተወኝ እየመሰለኝ ጭራሽ እየባሰ እየሄደነው ስራ መስራት እና መማር አልቻልኩም በኔ ምክንያት ቤተሰብም ተጨንቋል እና እዚ ዶክተሮች ካላቹ ወይ የምታውቁ እንዴት ነው በመንግሥት ሆስፒታል ልታከም የምችለው አሰራራቸው እንዴት ነው ህክምናዉን እንዴት ነው መጀመር የምችለው 🙏🙏🙏🙏 By: Anonymous Status: Pending
Apr 05, 2024በመጀመሪያ በአቅራቢያ ወዳለ የመንግስት ጤና ጣቢያ በመሄድ የሚሠማህን/ሽን , ምን ያህል ጊዜ እንደቆየብህ/ሽ መናገር አና ማማከር የአይምሮ ጭንቀት እና ተያያዥ ነገሮች ወደ ሚታከምበት የመንግስት ሆስፒታል ሪፈር በማድረግ አስፈላጊው ክትትል ተደርጎ መዳን ይችላል. ለበለጠ መረጃ inbox me @Dud21
Apr 10, 2024