Resil26
#politics
ሰላም ሰዎች👋አዲሱን የቤት ኪራይ አዋጅ 1320/2016 በተመለከተ 2 ጥያቄዎች አሉኝ። በተለይም የህግ ባለሙያዎችና የህግ እውቀቱ ያላችሁ ካላችሁ ጥያቄዬን እንድትመልሱልኝ እጠይቃለሁ።🙏 1. በጥቅምት 20/2016 ዓም. ተጀምሮ የነበረ እና በጥቅምት 20/2017 ዓም. የሚጠናቀቅ የ1 ዓመት የጽሑፍ ውል ከኮንዶሚንየም ቤት ተከራዬ ጋር ተዋውዬ ነበር። ውሉ በአዲሱ አዋጅ መሰረት valid አይደለም? ድጋሚ ማስመዝገብ/መዋዋል ይኖርብኛል? 2. ከላይ የጠቀስኩትን ነባር ውል የውል ዘመኑ ሲጠናቀቅ ተከራዬ ቤቱን እንዲለቅ ብፈልግ ውሉ ከመጠናቀቁ ከስንት ወራት በፊት ነው ለተከራዩ ማሳወቅ ያለብኝ? ስለቀና ትብብራችሁ ከወዲሁ በእጅጉ አመሰግናለሁ።
Apr 04, 20244 engagements