1. "ቃሙስ" ይመስለኛል የስልጥኛ ቃል ነው። መዝገበ ቃል እንደማለት ይኾናል እርግጠኛ አይደለኹም ! 2. ከዓመታቶች በፊት በስልጤዎች ዘንድ #ቀሙስ የሚልን እንቅስቃሴ ተመልክቼ ነበረ ። ምን አልባትም " ሁሴን ቀሙስ " ከሚሉት ሰው ጋራ የተገናኘ ይመስለኛል ( ከአምስት ዓመት በፊት የነበረ ነገር እንደመኾኑ ብዙም አላስታውስም ) . . . ስልጤዎቹን ብትጠይቅ መልስ አታጣም ።
Apr 10, 2024