ስላም እህት ወንድሞች በእናታቸው እኔ የህክምና ተማሪ ነኝ እና ወደ ትምህርት ገብቼ የተለያዩ በሽታዎችን መማር ከጀመርኩ ግዜ ጀመሮ ሁሉም በሽታዎች እኔ ላይ ያሉ እየመሰለኝ በጭንቀት አእምሮየን ጥሩ ነገር እየተሰማኝ አደለም ማዛር ሁላ እየጀመሮኝ ነው ከመጀነቄ ብዛት እና የህክምና ተማርወች ካላቹ ይሄ ነገር እናንተንም ስሰማቹ ነበር ማነኛውንም ትምህርት በሽታ ነክ ለምሳሌ uterus cancer, vagina cancer, HIV, HBs, etc ትምህርት ከወሰደኩኝ በሀላ ሁሉም cousin እኔ ላይ ያለ እየመሰለኝ ነው እባካችሁ ምን ላርግ በትክክል ትምህርት መከታተል አልቻልኩም በቃ ውሰጤ እያሰጨነቀኝ ነው ይሄ ስሜት ተማሪ እያላችሁ ይሰማቸዋል Please አይታችሁ እንዲታቀፉኝ አመሰግናለሁ።
Apr 04, 2024እንደ መምህር ግርማ እንደ ቀሲስ ሔኖክ እንደ መምህር ታሪኩ ገለጻና ማብራሪያ ከኾነ ኹሉም ሰው ዓይነ ጥላ እንዳለበት ማለት ነው 😂😂 የህክምና ተማሪ አይደለኹም ! ግን አትጨናነቂ ! :- አማርኛ ፊደሎቹን ግን አፈር አበላሻቸው
Apr 09, 2024