ሰላም ሰዎች, እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ! 😃 የፍሬሽ-ማን ኮርስ || semester material (PDF, short-notes) ማግኘት የምችልበት ቴሌግራም ቻናል የሞታውቁ ከሆነ ብትጠቁሙኝ በጣም ደስ ይለኛል, first semester በጣም ብዙ አሉ ግን second ማግኘት ያስቸግራል.... ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ ! 😊
Apr 04, 2024https://t.me/Freshman_Resources Ezih lay tagegnachewalesh kalagegnashe ngerigne ..I'll share u other sources
Apr 08, 2024