Sup fellas Mn meselachu ahun ye abiy nw tsom endemitawekew ena ene ye gibi temari negn ena beka metsom eyakategn nw silachu betam yrbegnal beza lay class west Hode ychohal betam eyaferku nw ay ykr altsomm bye demo stewu beka ke egziabher yeraku meselegn ena mn endemaderg gra gebtognal amakrugn esti
Apr 04, 2024እኔ ምመክርህ እስካላዞረህ እና ለአደጋ ሚያጋልጥ እስካልሆነ ይራብህ ምን ችግር አለው ሺ ግዜስ ቢጮህ ወንድም አለም ዋናው አላማው እኮ በድካምህ ውስጥ ፈጣሪን ማሰብህ ነው አደጋ ላይ አትውደቅ እንጂ ላንተ ለእኔ ለሁላችን ሲዋረድ ሲዘባበቱበት ሲተፋበት ሲገርፉት በስተመጨረሻም በእነዛ ሚስማሮች ቸንክረው ሲያገላብጡት በመስቀሉ ላይ ይህንን ሁሉ የሆነው ለእኛ አይደል እንዴ አንተ ብትራብ እና ሆድህ ቢጮህ ታዲያ ምን ችግር አለው ወንድም አለም:: ብቻ ፅናቱን ይስጥህ ፀሎት አታቋርጥ ባገኘኸው አጋጣሚ ማለት ነው
Apr 09, 2024