እስቲ ምክር እፈልጋለሁ ከእናንተ አማክሩኝ የሆነ ስራ አጊንቼ ነበር ስራው በጣም ምርጥ ስራ ነው ከስራው መውጣት ምናምን የለበትም የዘላለም ስራ ነው መስራት እስከቻልኩ ድረስ ደሞዙ ከ 10k እስከ 15k ይሆናል በአመት ውስጥ እስከ 2k ድረስ ጭማሪ አለው ግን ስራውን ለመግባት 300,000 ተጠየኩ እና እጄ ላይ ያለው 100,000 ነው 200,000 ከየት ማግኘት እችላለሁ pls በቅንነት መልሱልኝ ሚያበድርም ድርጅት ካለ ጠቁሙኝ አመሠግናለሁ 🙏
Apr 02, 2024የራስህን ብር መልሰው ሊከፍሉህ ነው ለ 2 አመት ምናምን, I don't think it is safe for you to work their if you have to pay
Apr 07, 2024