#education
ሰላም ሰዎች 👐 1.INFOLINK COLLEGE ሀዋሳ ካምፓስ የርቀት ትምህርት ምን ምን አሪፍ ፊልዶችን ይሰጣል? 2.በርቀት ለመማር ክፍያው ስንት ነው? 3.ሀዋሳ ውስጥ ከInfolink ሌላ የርቀት ኮሌጅ ካለ(ክፍያው ዝቅ ያለ) አሳውቁኝ 🙏 አመሠግናለሁ
Apr 02, 20241 engagements
ሰላም ሰዎች 👐 1.INFOLINK COLLEGE ሀዋሳ ካምፓስ የርቀት ትምህርት ምን ምን አሪፍ ፊልዶችን ይሰጣል? 2.በርቀት ለመማር ክፍያው ስንት ነው? 3.ሀዋሳ ውስጥ ከInfolink ሌላ የርቀት ኮሌጅ ካለ(ክፍያው ዝቅ ያለ) አሳውቁኝ 🙏 አመሠግናለሁ
Apr 02, 20241 hulet department becha nw yalew infolink be distance (accounting ena business management ) 2Kefeyaw demo be credit hour yeleyayal 3 alawkm😁
Apr 08, 2024