#health
የኔ ጥያቄ ብዙ አመት ሆኖኛል ጭንቀት ውስጥ ከገባው የሚተወኝ እየመሰለኝ ጭራሽ እየባሰ እየሄደነው ስራ መስራት እና መማር አልቻልኩም በኔ ምክንያት ቤተሰብም ተጨንቋል እና እዚ ዶክተሮች ካላቹ ወይ የምታውቁ እንዴት ነው በመንግሥት ሆስፒታል ልታከም የምችለው አሰራራቸው እንዴት ነው ህክምናዉን እንዴት ነው መጀመር የምችለው 🙏🙏🙏🙏
Apr 02, 20241 engagements
የኔ ጥያቄ ብዙ አመት ሆኖኛል ጭንቀት ውስጥ ከገባው የሚተወኝ እየመሰለኝ ጭራሽ እየባሰ እየሄደነው ስራ መስራት እና መማር አልቻልኩም በኔ ምክንያት ቤተሰብም ተጨንቋል እና እዚ ዶክተሮች ካላቹ ወይ የምታውቁ እንዴት ነው በመንግሥት ሆስፒታል ልታከም የምችለው አሰራራቸው እንዴት ነው ህክምናዉን እንዴት ነው መጀመር የምችለው 🙏🙏🙏🙏
Apr 02, 2024Pray 🤲
Apr 11, 2024