#art
ሰላም 😊 ሰአሊ ነኝ እና አስቲ አዲስ አበባን በደንብ ምታውቆት ያሉአትን ታሪካዊ ቦታዋች አይታቹ የወደዳቹትን ሀውልቶችም ሊሆኑ ይችላሉ ብቻ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዋች ጠቁሙኝ ልስል ፈልጌነው።
Apr 02, 20244 engagements
ሰላም 😊 ሰአሊ ነኝ እና አስቲ አዲስ አበባን በደንብ ምታውቆት ያሉአትን ታሪካዊ ቦታዋች አይታቹ የወደዳቹትን ሀውልቶችም ሊሆኑ ይችላሉ ብቻ ታሪካዊ የሆኑ ቦታዋች ጠቁሙኝ ልስል ፈልጌነው።
Apr 02, 2024እያፈረሰው ነውኮ መንግስታችን ጨርሶ ሲሰራው ብትስል አይሻልም 😅
Apr 06, 2024ፒያሳ ነበረች....አረፈድክ
Apr 06, 2024Sebastopol
Apr 09, 2024mnalesh tera ketesalelh mokrew
Apr 06, 2024