Admin please approve this ሰላም አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው ቆይ እዚ ሀገር እንደዚ ብልግና የበዛው ህፃናት ተምርትቤት ምሄዱት ለመማር አይደል እንዴ ለምንድን ነው ባለጌ አስተማሪ ህፃናት ለይ ንዴቱን የምወጠው እኔኮ የምገርመኝ bully በአስተማሪ በኩል ለምንድን ነው መይቆጠርው tiktok ያላችሁ please እሄን ነገር ተናገሩ አሁን ወንድሜ 3 ኛ ክፍል ነው ህፃን ነው እንግዲ እሄ ልጅ ለትምህርት አይሆንም ብሎ ይላል አንዳንዴ ደሞ እኛ መተናቸው ማነቀውን ምት ነው ምማቱት እዚ ሀገር በደል ያለው ከትምህረትቤት ጀምሮ ነው ለምን CCTV አይገጠምም የወላጅ ኮምቴ የለም ደሞ why ቆይ አር ባካችሁ የምሬን ነው እሄ serius matter naw ሁሉንም ወላጅ concern yadargal እስኪ ጠይቋዋቸው የትምህርት ውሏቸው please
Apr 02, 2024Fun fun atibeyi bakish liju adeb yigza sinemigbar yinurew teblo new enji memihru minagebaw yezendro lijoch telekewal endiyawum bilginam leza new eyebeza yalew endet teketen endadegin enakallen enga kefelegsh ballege argesh masadeg tchyalesh endememihran shama honew tiwulidin mikertsu yellum sitongi yigebashal y sint temari bahri chilew endeminoru
Apr 11, 2024