Dearme45.5
#religion
ይህ ጥያቄ ለprotestant እምነት ተከታይ ወዳጆቼ ነው። ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያላችሁን አስተምህሮ ማወቅ ፈልጌ ነው። ለምሳሌ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አብ የራሱ የሆነ (ረቂቅ(የማይታይ፣የማይዳሰስ)) ፍፁም ገፅ ፍፁም መልክ ፍፁም አካል አለው።ወልድም መንፈስ ቅዱስም እንደዛው የሚል አስተምህሮ ነው ያለው።
Apr 01, 202418 engagements