#education
ሰላም 🙏 እንዴት ናችሁ ! እስኪ እዚህ ያላችሁ የAccounting,Economics ተማሪዎች Or የባንክ ሰራተኞች ካላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ 5 ባንኮችን የወለድ መጠን ማለትም Normal የሴቶች እና የህፃናት የወጣቶች ሌላም ካለ ያለውን 2ኛ ባንኮቹ ብድር ሲያበድሩ የሚያስከፍሉትን የወለድ መጠን 🙏 3ኛ የባንኮቹን Compounding Period ( ወለድ በምን ያክል ጊዜ እንደሚያስቡ) እነዚህን ተባበሩኝ 🙏🙏 አመሠግናለሁ 🙏
Apr 01, 20241 engagements