Rasen kemaxfat wchi lela amarach kelelegnes menore manenem eyetekeme kalhones memotem manenem aygodam malet new adel???
Apr 01, 2024ስማ እዚ ምድር ስንመጣ በምክንያት እንደተፈጠርን ማወቅ አለብን ራስህን ብታጠፋ ማንም አይጎዳም ብለህ አታስብ እናትህን አስታውስ አንተን የወለደችክ ለሞት በሚቀርብ ህመም ነው አባትህ እና እናትህ አንተን ለማሳደግ ያደረጉትንም ነገር አስታውስ ። አማራጭ የለኝም አትበል ብትወድቅ እንደምትነሳ እወቅ የማትችለውን ለፈጣሪህ ስጥ መቀየር የምትችለውን ቀይር ። በመጀመሪያ የምትሞተው ተስፋ ስትቆርጥ ነው:: ተስፋ አትቁረጥ እባክህን አይንህን ግለጥ ሌላ አማራጭ አለህ
Apr 05, 2024