Rgu4
#other
እንዴት ናችሁ ስቱዲዮ ኮንደሚንየም ኪራይ በቅናሽ የምታውቁ ቦታው ችግር የለውም አዲስ አበባ አካባቢ ብቻ ይሁን ። መብራት ዉሀ እና ኔትወርክ ያለበት። በኢንተርኔት ለሚሰራ ሰው ስለሆነ መብራትና ኔትወርክ የግድ ስለሚያስፈልግ ነው አመሰግናለሁ ለትብብራችሁ
Mar 31, 20244 engagements
እንዴት ናችሁ ስቱዲዮ ኮንደሚንየም ኪራይ በቅናሽ የምታውቁ ቦታው ችግር የለውም አዲስ አበባ አካባቢ ብቻ ይሁን ። መብራት ዉሀ እና ኔትወርክ ያለበት። በኢንተርኔት ለሚሰራ ሰው ስለሆነ መብራትና ኔትወርክ የግድ ስለሚያስፈልግ ነው አመሰግናለሁ ለትብብራችሁ
Mar 31, 2024ስራውን አስረዳን እና ልንገርህ እኛም እስቲ ይለፍልን🖐
Apr 04, 2024