ሰላም እንደት ናችሁ AAU Freshman ተማሪ ነኝ the thing is my grades didn't turn out as i expected them እና ያሰብኩትን department ምገባ አይመስለኝም እና ወደ social ለመቀየር አስቤ ነበር። እስኪ ከ natural wede social የቀየራችሁ ወይም የቀየረ የምታውቁ ወይም እንደዚህ አይነት መረጃ የት ላገኝ እንደምችል ምታውቁ please help your brother out. thank you🙏🏾
Mar 31, 2024@tse14 awragn kefelek ene keyryalew
Apr 05, 2024