HOPE7
#technology
ሰላም Cbe Hack የተደረገ ቀን ከማእዱ ተቋዳሽ ነበርኩ😁 እናም 70k ወደ Cbe Transfer አርጌ ከዛም ደውለው ተይቀውኝ ሁሉንም ወስደውታል እናም አሁን ሰው ብር ልኮልኝ ላወጣ ሲሄድ account ዝግ ነው ለጊዜው አሉኝ 1 ሳምንት ሆነው እስካሁን አልተከፈተም እና ምን ላርግ Please የኔ ብቻ ነው ወይስ የወሰዳቹ እና ከዛም የመለሳቹ የሁላቹም ተዘግቷል ያጋጠመው ካለ እባካችሁ እና መፍትሄው?🙏
Mar 31, 20248 engagements