ሰላም እባካቹ ጨንቆኛል እና በሃሳብ ተባበሩኝ ባጋጣሚ ተዋወቅነሸ እና ማውራት መገናኘት ጀመርን በጣም ተግባባን ወደድኳት አፈቀርኳት እሷ ግን እደዚ እንዲሆን አትፈልግም ኖርማ ጓደኘማሞች ከሆን እጂ ሌላ ሃሳቢ ሚኖርህ ከሆነ ለደቂቃ እንደ ማላወራህ እወቅ አለችኝ በዛ ላይ ሃይማኖታችንም ይለያያል ምን ትሉኝ አላቹ ወንድም እህቶቼ
Mar 30, 2024Kezi belay mn glts amargna ale dude just leave her alone atodhm eko beka kematodh sw ga yemn megmamat nw beka tewat fkr mnamn eyalk atalekaks Be a man😎
Apr 01, 2024