Anonoymous396.5
#personal
አንድ ሰዉ አዲስ አበባ ውስጥ ካርታ ያለው ቤት ቢኖረውና ቦታውን መንግስት ፈልጎት ቢያስነሳው ፤ መንግስት ለሰውየው የሚሰጠው ምትክ መሬት ወይም ቤት ከአዲስ አበባ ክልል ውጪ ሊሆን ይችላል እንዴ? ህጉ ምንድን ነው የሚለው?
Mar 30, 20243 engagements
አንድ ሰዉ አዲስ አበባ ውስጥ ካርታ ያለው ቤት ቢኖረውና ቦታውን መንግስት ፈልጎት ቢያስነሳው ፤ መንግስት ለሰውየው የሚሰጠው ምትክ መሬት ወይም ቤት ከአዲስ አበባ ክልል ውጪ ሊሆን ይችላል እንዴ? ህጉ ምንድን ነው የሚለው?
Mar 30, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Apr 01, 2024Addis ababa yerasu astedader silalew ke addissaba wuchi mestat aychilim gn ke addis yefalgut bota lay nw misatut
Apr 01, 2024Ende merechake new lemesale eyagare botachen tekenesow 1deya belene addis abeba weste new yetemranew
Apr 01, 2024